The Ethiopian Heritage Conservation, Training & Resource Centre

የጎንደር የቅርስ ጥበቃ ስልጠና ማዕከል

A centre developed to help promote good historic building conservation practice set in the sublime volcanic landscape of northern Ethiopia

ማዕከሉ የተቋቋመው በሰሜናዊ ኢትዮጵያ ያሉትን ታሪካዊ ህንጻዎች እና በቮልካኖ የተፈጠሩትን የመሬት አቀማመጥ ጥበቃ ስራ ለማስተዋወቅ እና እገዛ ለማድረግ ነው፡፡

The Royal Enclosure, Gondar

ንጉሳዊ ክልል፣ ጎንደር

The centre has been established to spread good conservation practice, provide training and build on the existing capacity of masons, plasterers and crafts people to help foster excellent building conservation practice in Ethiopia.

The centre also offers a focus for further work which will use the beautiful and unique buildings in the North Gondar zone to enhance tourist development further and help develop local identity within the population.

ማዕከሉ ጥሩ የጥበቃ ስራን ለማስፋፋት፣ ስልጠና ለማቅረብ እና ባሉት ቅርሶች፣ ግንባታዎች እና ቦታዎች ላይ የግንባታን አቅም ለመጨመር እና በኢትዮጵያ ውስጥ ህዝቡ በጥሩ ሁኔታ የግንባታ/ቅርስ ጥበቃ እንዲያደርግ ለማገዝ ነው፡፡

ሉ በሰሜን ጎንደር ዞን ውስጥ ያሉትን የሚያምሩ እና ልዩ ህንጻዎች የበለጠ የቱሪስት እድገቱን እንዲጨምሩ በሚያደርጋቸው ስራዎች ላይ ትኩረት ሰጥቶ የሚሰራ ሲሆን እንዲሁም በህዝቡ መካከል የራስ ማንነትን ለማሳደግ ይረዳል፡፡

About

ስለ

The impetus for the centre came from Leul Yohannes Hailemariam, former Deputy Head, Bureau of Culture and Tourism, The Amhara National Regional State and the first two events have been possible because of support from PROHEDEV and ARCCH and financial backing from the European Union.

የማዕከሉ መነሻ ምክንያት የሚመጣው የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የባህል እና ቱሪዝም ቢሮ የቀድሞው ምክትል ኃላፊ ከሆኑት ከልዑል ዮሐንስ ኃይለማርያም ሲሆን እንዲሁም ሁለቱ የመጀመሪያዎቹ ፕሮግራሞች ለመፈጸም የቻሉት ከፕሮሄዴቭ እና ኤአርሲሲኤች ከተገነ ድጋፍ እና ከአውሮፓ ህብረት ከተገኘ የገንዘብ ድጋፍ ነው፡፡

Latest News

ለኛው ዜናዎች

Read about the latest news, articles and courses from the Gondar's Heritage Conservation and Training Centre.

ከጎንደር የቅርስ ጥበቃ እና ስልጠና ማዕከል ስለኋለኛው ዜናዎች፣ እቃዎች እና ሁኔታዎችን ያንብቡ፡፡

ሁሉንም ዜናዎች ይመልከቱ